web1
GA3
web2

የሲዳማ ልማት ማህበርን በእውቀት እና በስትራቴጂ በመምራት የበለፀገ የሲዳማ ማህበረሰብን ለመፍጠር ይሰራል።" ርዕሰ መስተዳድር አቶ አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ልማት ማህበርን በእውቀት እና በስትራቴጂ በመምራት የበለፀገ የሲዳማ ማህበረሰብን ለመፍጠር ይሰራል ሲሉ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለፁ። "ለሲዳማ እድገት የድርሻዬን እወጣለሁ" በሚል መሪ ሀሳብ የተቋሙን ሪፎርም በተመለከተ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በተገኘበት የሲዳማ ልማት ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል።

Partners
Our Newsletter

Subscribe to our newsletter and get exclusive first-minute news straight into your inbox.


    Our Newsletter

    Subscribe to our newsletter and get exclusive first-minute news straight into your inbox.


      https://sida.org.et/wp-content/uploads/2024/09/cropped-Logo-Full-Color-10.png

      Visit us on Social Networks

      https://sida.org.et/wp-content/uploads/2025/05/qrcode_211100729_84b73c1cbf13becb83c95b7bdd8d7be7-160x160.png
      All Rights Reserved. © 2025
      Sidama Development Association

      Powered By Sumuda Technologies – Hawassa

      Visit us on Social Networks

      All Rights Reserved. © 2025
      Sidama Development Association

      Sumuda Technologies – Hawassa