New Board Members

March 30, 2024by WebAdmin0
board
board2

የሲዳማ ልማት ማህበር ዛሬ ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ አዲስ ቦርድ አባላትን ጨምሮ የተለያዩ መተዳደሪያ ደንቦችን አጽድቀዋል።

የሲዳማ ልማት ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ አዲስ ቦርድ ሰብሳብ እና አባላትን ሰይሟል በዚሁ መሠረት የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ዶ/ር አያኖ ባራሶ ምክትል ሰብሳቢ ወ/ሮ ሐገረፅዮን አበበ እና አምስት አባላትን የመረጡ ሲሆን በዚህ መሰረት:-
1.ቄስ ኢያሱ ጣጊቾ
2.አቶ ተሰማ ሕርባዬ
3. ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ
4.አቶ ብሩ ወልደ
5.አቶ ማቶ ማሩን የቦርድ አባላት እንዲሆኑ ጠቅላላ ጉባኤው ወስኗል።

በሌላ በኩል አዲስ የተቋቋመው ቦርድ ወ/ሮ ወይንሸት መንገሻን የሲዳማ ልማት ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ አድርጎ የመረጠ ሲሆን የአዲሱ የመስሪያ ቤቱ ሎጎ እና ለሪፎርም የሚያግዙ ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ ውይይት በማድረግ በጉባኤው ፀድቋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Partners
Our Newsletter

Subscribe to our newsletter and get exclusive first-minute news straight into your inbox.


    Our Newsletter

    Subscribe to our newsletter and get exclusive first-minute news straight into your inbox.


      https://sida.org.et/wp-content/uploads/2024/09/cropped-Logo-Full-Color-10.png

      Visit us on Social Networks

      https://sida.org.et/wp-content/uploads/2025/05/qrcode_211100729_84b73c1cbf13becb83c95b7bdd8d7be7-160x160.png
      All Rights Reserved. © 2025
      Sidama Development Association

      Powered By Sumuda Technologies – Hawassa

      Visit us on Social Networks

      All Rights Reserved. © 2025
      Sidama Development Association

      Sumuda Technologies – Hawassa